Items related to Forgive Me- ይቅር በሉኝ...

Forgive Me- ይቅር በሉኝ - Softcover

Mammo, Alemayehu

 
9781716170713: Forgive Me- ይቅር በሉኝ

Synopsis

ወደቀደመው የይቅርታ ሕይወት እንመለስ ዘንድ ይህችን መጽሐፍ ባዘጋጀሁበት ጊዜ ቀን ከሌሊት ናፍቄአለሁ። ይህች አነስተኛ መጽሐፍም ወደዚያው ትገፈትረን ዘንድ ጸሎቴ አያቋርጥም። "የሚሠሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው" ብሎ ከመስቀል ላይ የማለደው የዓለም መድኃኒት ደግሞ ሊያግዘን ይቻለዋል።

"synopsis" may belong to another edition of this title.